Real-time updates from trusted Ethiopian news sources
የትግራይ ክልል አስተዳደርን ተቆጣጥረው ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ግጭት ውስጥ የገቡት የህወሓት አመራሮች በክልሉ ውስጥ ያለው የስልክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲቋረጥ ማድረጋቸውን ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘገበ። በቀድሞ የህወሓት አባላት የተቋቋመው እና በጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ የሚመራው ስምረት ፓርቲም በማኅበራዊ...
በሴት ልጅ ግርዛት በተመለከተ የተጣለው የወንጀል ቅጣት እጅግ አነስተኛ በመሆኑ እንዲሻሻል የህግ […]
የትግራይ የእርስ በርስ ጦርነት በፕሪቶርያ ስምምነት ከተገታ ወዲህ ከረቡዕ መስከረም 13 አንስቶ ግጭት በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግመኛ ተቀስቅሷል። ረቡዕ ዕለት ግጭቱ ስለ መጀመሩ ይፋዊ መረጃ ቢወጣም ማክሰኞ ዕለት በትግራይ አላማጣ ከተማ ተከታታይ የድሮን እና የአውሮፕላን ጥቃቶች መፈጸማቸው ተዘግቧል። ግጭቱ ይፋ መሆኑን ተ...
በሰሜንና በምዕራብ የአገሪቱ ክፍሎች የበጋው ወቅት የደረሱ ሰብሎች የሚሰበሰቡበት በመሆኑ፤በኤልኒኖ ምክንያት ሊከሰት […]
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፤ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአሁኑ ወቅት ዓለም […]
ኢትዮጵያ "የውጭ ጣልቃ ገብነቶች" ቢኖሩም እንኳን "በከፍተኛ ሁኔታ ተቆጥባ" እንደቆየች እና ከጎረቤት አገራት ጋር ያላትን ግንኙነት "እንዳሻሻለች" ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ በኒው ዮርክ በተካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ኢትዮጵያ ቀጣናዊ ትስስሯን በማጠናከር...
አቶ ልደቱ አያሌው እና አቶ ጃዋር መሐመድ በሰባት ታጣቂ ኃይሎች የተመሠረተውን ፀረ-መንግሥት ትብብር በተመለከተ የተለያየ አቋም አላቸው። ሁለቱም ፖለቲከኞች የትብብሩን ምሥረታ አስፈላጊነት በተለያየ አገላለፅ ቢያምኑበትም በሂደቱ፣ በትብብሩ አባላት የእርስ በርስ ግንኙነት እና በቀጣይ ውጤቱ ላይ ግን ልዩነቶችን አንፀባ...
የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማሕሙድ አሊ ዩሱፍ በሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ውጥረት እና ወታደራዊ መካረር "እጅግ እንዳሳሰባቸው" ገለጹ። ግጭቱ "በአፋጣኝ እንዲቆምም" አሳስበዋል። ዛሬ ረቡዕ መስከረም 13/2019 ዓ. ም. ማምሻውን ባወጡት መግለጫ፤ የመቀለ፣ የአክሱም እና ሽረ አውሮፕላን ማረፊያዎች በቁጥ...
ለወራት በውጥረት ውስጥ በቆየው የትግራይ ክልል ውስጥ ግጭት መቀስቀሱን የህወሓት እና የፌደራል መንግሥቱ ባለሥልጣናት ገለጹ። በትግራይ ኃይሎች እና በፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት መካከል ጦርነት መቀስቀሱ የተገለጸው ረቡዕ መስከረም 13/2019 ዓ. ም. ማለዳ የትግራይ ኃይሎች መቀለ የሚገኘውን አውሮፕላን ማረፊያ ተቆጣጥረ...
የትግራይ ኃይሎች ዛሬ ማለዳ በክልሉ ዋና ከተማ መቀለ የሚገኘውን አሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያን መቆጣጠራቸው ከተሰማ በኋላ ወደ ትግራይ በረራዎች ተቋረጡ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ረቡዕ ረፋድ ላይ በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ላይ ባወጣው መግለጫ በትግራይ ክልል የሚያደርገውን በረራ "ለጊዜው መቋረጡን" አስታውቋል...
ባለፉት ሦስት አሥርት ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ የፖለቲካ መድረክ ላይ በርካታ ኃይሎች በአንድ የሚያስተሳስሯቸውን ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ትስስሮችን ፈጥረው ተንቀሳቅሰዋል። ከእነዚህም መካከል አገሪቱን በአዲስ መልክ ያዋቀረው እና ለረዥም ጊዜ ያስተዳደረው ኢሕአዴግ እና ከተቃዋሚዎች መካከል የበርካቶችን ድጋፍ አግኝቶ የ...
የእህቱን ማንነት በመጠቀም ለ8 ዓመታት እንደ ሴት ሲኖር የነበረው ወንጀለኛ በኢስታንቡል ተይዟል። […]
አሚጎስ የቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማህበር በህብረት ስራ ማህበራት ዘርፍ […]
የኦሮሞ አባ ገዳዎች ሕብረት ሰብሳቢ እና የቱለማ  አባ ገዳ ጌቱ ተሊላ  በ2019 […]
የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ጃሚላ ሲምቢሩ፥ የ2019 የኢሬቻ በዓል በርካታ […]
የኦሮሚያ ቱሪዝም ኮሚሽን ዓመታዊ ዋና መድረክ የሆነው የኦሮሚያ ቱሪዝም ሳምንት  ከመስከረም 19 […]
በኢራን የሚደገፉት የየመን ሁቲ አማፂያን የቀይ ባህር ዳርቻዎችን እና ስልታዊ ስፍራዎችን ለመቆጣጠር […]
የአዲስ አበባ ስራ እና ክህሎት ቢሮ በመዲናይቱ ከህገወጥ አስራር ጋር በተያያዘ የሀገር […]
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራውን መንግሥት ከሥልጣን ማስወገድ ዓላማው ያደረገ ነው የተበላው "ትብብር ለኅልውና" የተሰኘ ጥምረት መመሥረቱ ይፋ ሆኗል። ይህ ስብስብ በኢትዮጵያ የብሔር ፖለቲካ ውስጥ አንጋፋ ከሆኑት ጀምሮ ዓመታት የሚቆጠር ታሪክ ያላቸው ቡድኖች፣ እንዲሁም በጠላትነት ይተያዩ የነበሩ ቡድኖች ያ...
ሰባት ታጣቂ ቡድኖች "ትብብር ለኅልውና" የተሰኘ ጥምረት መመሥረታቸውን እሁድ መስከረም 10/2019 ዓ.ም. አስታውቀዋል። ይህንን ትብብር ከመሠረቱት የትጥቅ ቡድኖች መካከል የተወሰኑት በአንድ ወቅት በጠላትነት የሚተያዩ እና እርስ በርስ የተዋጉ ነበሩ። እነዚህ ትብብር መሥርተናል የሚሉት ታጣቂ ቡድኖች ባለፉት ዓመታት ...
ኤርትራ ነጻ አገር ከሆነች ጀምሮ እየመሯት የሚገኙት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ፤ የፖለቲካ ለውጦችን እንዲያካሂዱ በይፋ ጥያቄ ያቀረቡት ከፍተኛ ባለሥልጣናትን በቁጥጥር ስር አውለዋው ደብዛቸው ከጠፋ 25 ዓመታት ተቆጥረዋል። ቡድን 15 የሚባሉት ባለሥልጣናት ያቀረቡት ጥያቄ ምን ነበረ? ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ለሩብ ክፍለ ...
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን በሰባት ቀን ውስጥ ዳግም ለመክፈት ያስችላል እንዲሁም በቀጣናው የሚካሄደውን ጦርነት ያስቆማል በማለት ያቀረበችውን የሰላም ዕቅድ ውድቅ ማድረጋቸውን ዎል ስትሪት ጆርናል ዘገበ። ጋዜጣው በስም ያልጠቀሳቸውን የአሜሪካ ባለሥልጣንንን በምንጭነት ጠቅሶ በኅዳር ...
News aggregated from trusted Ethiopian sources including VOA Amharic, BBC Amharic, Deutsche Welle, ENA, and other reliable news outlets. Click on any article to read the full story on the original source.
